ከአስተዳዳሪው የተለጠፈ ልዩ መረጃ
አዲስ የተመዘገቡ ባለሙያዎችን ፕሮፋይል ለማየት እና ጥራታቸውን ለማረጋገጥ ድርጅታችን በልዩ ትጋት ይሠራል።
ችሎታችሁን ተጠቅማችሁ በነፃ ገንዘብ ስሩ! እንዲሁም የሚፈልጉትን ባለሙያ ያለምንም ደላላ ሳይንገላቱ በእኛ በኩል በሰከንዶች ውስጥ ያግኙ።
አዲስ የተመዘገቡ ባለሙያዎችን ፕሮፋይል ለማየት እና ጥራታቸውን ለማረጋገጥ ድርጅታችን በልዩ ትጋት ይሠራል።
ከታች ለ sample የተዘረዘሩ አገልግሎቶችን ይመልከቱ የሚፈልጉትን ይምረጡና አሁኑኑ ይዘዙን !
ዘመናዊ እና ፈጣን ድር ጣቢያዎችን እናበለጽጋለን።
የገጾችዎን እድገት በባለሙያ እናስተዳድራለን።
ማራኪ የንግድ ካርዶችን በላቀ ጥራት ዲዛይን እናደርጋለን።
በQR ኮድ የሚሰሩ ዘመናዊ ዲጂታል ሜኑዎችን እንሠራለን።
የውሃ ቧንቧ ብልሽት በፍጥነት መጥቶ የሚጠግን አስተማማኝ ባለሙያ።
ከKG እስከ 12ኛ ክፍል፣ ብቁ እና ልምድ ያላቸው አስጠኚዎችን እናቀርባለን።
ለጉዞ እና ለዕቃ ማጓጓዣ የሚሆኑ መኪናዎችን እና ባጃጆችን እናቀርባለን።
የቤትዎን ጣሪያ እና ግድግዳ ውብ የሚያደርጉ የጂብሰም ባለሙያዎች።
ቪዲዮዎችን ማቀናበር፣ አርማ እና ማራኪ ፖስተሮችን እንሠራለን።
ለቤት ውስጥ ህክምና ክትትል ባለሙያዎችን እና ነርሶችን እናገናኛለን።
የረጅም ጊዜ ልምድና ሰርተፊኬት ያላቸውን ፕሮፌሽናል ባለሙያዎችን እናቀርባለን።
ቲቪ፣ ፍሪጅ፣ ማይክሮዌቭ፣ ኮምፒውተር እና ማንኛውንም የቤት ውስጥ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጥራት የሚጠግኑ።
ታዋቂ የቲክቶክ እና የሶሻል ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪዎችን በመጠቀም ድርጅትዎን ያስተዋውቁ።
በብዙ ተከታዮች የሚታወቁ የቲክቶክ ባለሙያዎችን በመጠቀም፣ ምርትና አገልግሎትዎን በዘመናዊ መንገድ እናስተዋውቃለን።